መኪናው 2022/11ኛው ወር ሲሆን ከተገዛ አመት ከ2 ወር ሆኖታል። አዋጭ 1.2 ሚሊዮን ብድር አለበት። በካሽ ለሚገዛ 2.7ሚሊዮን ሲሆን ባለበት ከሆነ ለእጅ 1.7 ሚሊዮን ከፍሎ ስም ማዞር ይችላል።
Bole road, Getu commercial center4th floor, #405Tel: +251 944 333333